Giới thiệu về ቴዎቶኮስ
ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።
ይህ መተግበርያ (Ứng dụng) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ የያዘ
የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት ፣ የአምላክ እናት ፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።
ይዘት
- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ ፤
- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ ፤
- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ ፤
- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል ፤
- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር ፤
- የእመቤታችንና የልጇ ስደት ፤
- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ ፤
- የእመቤታችን ዕረፍት ፣ ትንሳኤና ዕርገት ፤
- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ፤
በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ፤
- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ፤
- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት ፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት ፤
- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች ፤
መልካም ንባብ!
አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት
Facebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94
Trang Facebook - https://m.facebook.com/abukelemsiss
Telegram - http://t.me/abukelemsiss
What's new in the latest 1.0
Thông tin APK ቴዎቶኮስ

Tải xuống siêu nhanh và an toàn thông qua Ứng dụng APKPure
Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!