ቴዎቶኮስ
15.0 MB
Bestandsgrootte
Android 4.4+
Android OS
Over ቴዎቶኮስ
መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።
ይህ መተግበርያ (App) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።
ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት፣ የአምላክ እናት፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።
ይዘት
- የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤
- የስሟ ትርጓሜ፤
- ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤
- ቅዱስ ገብርኤል፤
- ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤
- የልጇ ስደት፤
- ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤
- ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤
- ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤
ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤
- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤
- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት፤
- ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች፤
!
ወይም ጥያቄ ካለዎት
Facebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94
Facebook-pagina - https://m.facebook.com/abukelemsiss
Telegram - http://t.me/abukelemsiss
What's new in the latest 1.0
ቴዎቶኮስ APK -informatie
Oude versies van ቴዎቶኮስ
ቴዎቶኮስ 1.0
Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app
Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!