Informazioni su ካልኩሌተር: The Amharic Calculator
ሂሳብን በአማርኛ ካልኩሌተር ያስሉ/Do math in Amharic with the Amharic Calculator!
ይህ የሂሳብ ማስሊያ (ካልኩሌተር) በገጹም ሆነ በይዘቱ ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ እና ለመሰረታዊ የሂሳብ ስሌት ስራ እንከን የለሽ አገልግሎት ይሰጣል። በተጨማሪም ይህ የስልክ-ቁስ (አፕ)፦
- 100% ነጻ እና ማስታወቂያ የሌለው
- ልዩ ኢትዮጵያዊ እሴትን የሚያሳይ ጠቃሚ የሂሳብ ማስሊያ ካልኩሌተር ነው
- የአማርኛ/ግዕዝ ቁጥሮች እና ምልክቶች በሁሉም ቁልፎች ላይ አለው
- የተሳሳተ የስሌት ትዕዛዝን የሚጠቁም የአማርኛ መልዕክት ይጽፋል
- በአግድሞሽ ሲቀመጥ የቀድሞ ስሌቶችን ውጤት የሚስታውስ የስሌት ታሪክ አምድ ያሳያል
- ከስር የቀድሞ ስሌት ውጤት ምን እንደነበር ጽፎ ያሳያል
በሉ በሞቴ በሳንቃው ደረቴ! አሁን ስልክዎ ላይ ጭነው ሞክሩት፤ አስተያየትዎንም ይጻፉ፤ ለሌሎችም ያሳውቁ።
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------
This Amharic Calculator is an app with the following unique features:
- It is 100% FREE with NO ads!
- It is an Ethiopianized basic math calculator!
- It has Amharic/Geez numbers on each button!
- Error messages are displayed in Amharic and English!
- Landscape mode shows the previous results as history!
- Recent history is displayed in portrait mode!
Download it for free today!
What's new in the latest 1.0
Informazioni sull'APK ካልኩሌተር: The Amharic Calculator
![Icona APKPure](https://image.winudf.com/v2/upload/images/icon.png/image.png?fakeurl=1&w=120)
Download super veloce e sicuro tramite l'app APKPure
Basta un clic per installare i file XAPK/APK su Android!