”ካልኩሌተር: The Amharic Calculator

ካልኩሌተር: The Amharic Calculator

Abukatech
Sep 4, 2017
  • Everyone

  • 4.0.3 and up

    Android OS

เกี่ยวกับ ካልኩሌተር: The Amharic Calculator

ሂሳብን በአማርኛ ካልኩሌተር ያስሉ/Do math in Amharic with the Amharic Calculator!

ይህ የሂሳብ ማስሊያ (ካልኩሌተር) በገጹም ሆነ በይዘቱ ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ እና ለመሰረታዊ የሂሳብ ስሌት ስራ እንከን የለሽ አገልግሎት ይሰጣል። በተጨማሪም ይህ የስልክ-ቁስ (አፕ)፦

- 100% ነጻ እና ማስታወቂያ የሌለው

- ልዩ ኢትዮጵያዊ እሴትን የሚያሳይ ጠቃሚ የሂሳብ ማስሊያ ካልኩሌተር ነው

- የአማርኛ/ግዕዝ ቁጥሮች እና ምልክቶች በሁሉም ቁልፎች ላይ አለው

- የተሳሳተ የስሌት ትዕዛዝን የሚጠቁም የአማርኛ መልዕክት ይጽፋል

- በአግድሞሽ ሲቀመጥ የቀድሞ ስሌቶችን ውጤት የሚስታውስ የስሌት ታሪክ አምድ ያሳያል

- ከስር የቀድሞ ስሌት ውጤት ምን እንደነበር ጽፎ ያሳያል

በሉ በሞቴ በሳንቃው ደረቴ! አሁን ስልክዎ ላይ ጭነው ሞክሩት፤ አስተያየትዎንም ይጻፉ፤ ለሌሎችም ያሳውቁ።

--------------------------------------------------------------------------------------------------------------

This Amharic Calculator is an app with the following unique features:

- It is 100% FREE with NO ads!

- It is an Ethiopianized basic math calculator!

- It has Amharic/Geez numbers on each button!

- Error messages are displayed in Amharic and English!

- Landscape mode shows the previous results as history!

- Recent history is displayed in portrait mode!

Download it for free today!

แสดงเพิ่มเติม

What's new in the latest 1.0

Last updated on Sep 4, 2017
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
แสดงเพิ่มเติม

วิดีโอและภาพหน้าจอ

  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator โปสเตอร์
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator ภาพหน้าจอ 1
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator ภาพหน้าจอ 2
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator ภาพหน้าจอ 3
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator ภาพหน้าจอ 4
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator ภาพหน้าจอ 5
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator ภาพหน้าจอ 6
  • ካልኩሌተር: The Amharic Calculator ภาพหน้าจอ 7
APKPure ไอคอน

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure
thank icon
เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
เรียนรู้เพิ่มเติม