የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 25.0 MB

    Dimensione

  • Everyone

  • Android 10.0+

    Android OS

Informazioni su የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Emergency Essentials የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info Amarico

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

App Android Essentials di emergenza e pronto soccorso

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች -የመኪና አደጋ ሲደርስ ፣ የእሳት አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ ፣ የመጀመሪያ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ፣ መድማት ፣ ነስር ፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም ፣ እስትሮክ ፣ ቃጠሎ ጭንቀት ፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ ለተያዘ ፣ በጥይት መመታት ፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት ፣ ማንቀጥቀጥ ማንቀጥቀጥ ወይም ወይም በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን። አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። Ti amo እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

Valuta la nostra app nel Google Play Store.

Grazie per aver scaricato,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC

OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Etiopia

Mostra AltroMostra meno

What's new in the latest 4.40

Last updated on 2025-11-03
Minor bug fixes.

Informazioni sull'APK የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Ultima versione
4.40
Categoria
Medicina
Android OS
Android 10.0+
Dimensione
25.0 MB
Available on
Classificazione dei contenuti
Everyone
Download APK sicuri e veloci su APKPure
APKPure utilizza la verifica delle firme per garantire download di APK የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ senza virus per te.

Download super veloce e sicuro tramite l'app APKPure

Basta un clic per installare i file XAPK/APK su Android!

Scarica APKPure
Rapporto di sicurezza

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

4.40

Il rapporto di sicurezza sarà disponibile a breve. Nel frattempo, si prega di notare che questa app ha superato i controlli di sicurezza iniziali di APKPure.

SHA256:

07cf7a7b1fa26f3960c5086896738c6177c4f57a460804476fe74c53639026cd

SHA1:

4e4f700c383f44a956963c80d29379cf2b45c5fe