የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 10.6 MB

    Dung lượng tệp

  • Android 5.0+

    Android OS

Giới thiệu về የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Những điều cần thiết trong trường hợp khẩn cấp የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Thông tin Amharic

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

Ứng dụng Android khẩn cấp và sơ cứu cần thiết

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡ የመኪና ሲደርስ ሲደርስ የእሳት አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም ፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ መድማት ፣ ድንገተኛ የስኳር እስትሮክ ፣ ቃጠሎ ጭንቀት ፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ ፣ በጥይት የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ቃጠሎ ጭንቀት በኤሌክትሪክ ለተያዘ ፣ በጥይት መመታት ወይም ጉዳት በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን። አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

Vui lòng đánh giá ứng dụng của chúng tôi trong cửa hàng Google Play.

Cảm ơn bạn đã tải xuống,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

Phát triển phần mềm và ứng dụng OROMNET PLC, Nekemtie, Ethiopia

Hiển thị nhiều hơnHiển thị ít hơn

What's new in the latest 4.31

Last updated on 2024-08-22
Minor bug fixes.

Thông tin APK የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Phiên bản mới nhất
4.31
Danh mục
Y tế
Android OS
Android 5.0+
Dung lượng tệp
10.6 MB
Available on
Tải APK an toàn và nhanh chóng trên APKPure
APKPure sử dụng xác minh chữ ký để đảm bảo tải APK miễn phí virus cho የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ.

Tải xuống siêu nhanh và an toàn thông qua Ứng dụng APKPure

Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!

Tải về APKPure