የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 25.0 MB

    اندازه فایل

  • Everyone

  • Android 10.0+

    Android OS

درباره‌ی የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

لوازم ضروری اضطراری

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

برنامه اندروید ضروری اورژانس و کمک های اولیه

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን አፕሊኬሽን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። a የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋተለያዩ አደጋዎች ልንጋተለያዩ አደጋዎች ልንጋተለያዩ በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ግንዛቤ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። a

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል።። በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እናደርግለታለን؟ እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-የመኪና አደጋ ሲደርስ፣ የእሳት አደጋ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ፣ መድማት፣ ነስር፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም፣ እስትሮክ፣ ቃጠሎ፣ ጭንቀት፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ፣ በጥይት መመታት፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።።

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን። አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በውጊዜው ይሢሻ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፈኈናያየት እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

نه! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን።። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል።። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም።።።

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀሊኢ ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

لطفاً به برنامه ما در فروشگاه Google Play امتیاز دهید.

با تشکر از شما برای دانلود،

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕር እና

PLC توسعه نرم افزار و برنامه کاربردی OROMNET، Nekemtie، اتیوپی

نمایش بیشترنمایش کمتر

جدیدترین 4.40 چه خبر است

Last updated on 2025-11-03
Minor bug fixes.

اطلاعات የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK

آخرین نسخه
4.40
دسته بندی
پزشکی
Android OS
Android 10.0+
اندازه فایل
25.0 MB
در دسترس در
رتبه‌بندی محتوا
Everyone
ایمن و سریع APK دانلود در APKPure
APKPure از تأیید امضای نرم‌افزار برای اطمینان از دانلودهای بدون ویروس APK የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ استفاده می‌کند.

دانلود فوق سریع و ایمن از طریق برنامه APKPure

برای نصب فایل های XAPK/APK در اندروید با یک کلیک!

دانلود APKPure
گزارش امنیت

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

4.40

این گزارش امنیتی به زودی در دسترس خواهد بود. در این میان، لطفاً توجه داشته باشید که این برنامه آزمایش های اولیه امنیتی APKPure را پس داده است.

SHA256:

07cf7a7b1fa26f3960c5086896738c6177c4f57a460804476fe74c53639026cd

SHA1:

4e4f700c383f44a956963c80d29379cf2b45c5fe