Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ

  • 23.3 MB

    파일 크기

  • Android 4.1+

    Android OS

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ 정보

Geez, Amharic 및 English로 된 첫 번째 완전한 에티오피아 Othodox 성경.

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ, በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው. ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው. መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ 1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል.

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል :: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል ::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት

• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተነው።

• ሙሉብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንብዊ ቋንቋ በግዕዝ ፣ በአ ፣ በአ ፣ በአማርአ

• የአማርኛው ትርጉም በጥንብዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለገላለገላለገላለገላው

• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው.

• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብ ቃላት መሠረትነሠረት

• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።

• በቀንና በልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበያል።

• ማስብወሻ መያዣ ፣ ማ 선주문 됨 ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበያል።

• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቈ ንረሠድጠንሢበድጠንሠበ 강력

• በጣም ጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የያሳይመፈለጊፈለጊፍለጋ

• የአማርኛ, የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን, መስመር በመስመር, ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል.

• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስምርካመያርራመያስስ

• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የያስችል ማስተካከያ ተካቶበያ

• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።

• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ 선주문 됨 ዱስ ክፍሎች ከዚህ የላልት የላበት

• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይየት መተርጎም ይችላሉ።

ከ 66 ቱ መጻሕፍት በተጨማሪ 19 የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት እና 8 የአዲስ ኪዳን የሥርዓት መጻሕፍትን በግእዝና በአማርኛ አሟልቶ ተዘጋጅቷል.

የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት

1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል

2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ

3. መጽሐፈ ጦቢት

4. መጽሐፈ ዮዲት

5. መጽሐፈ አስቴር

6. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ፣ ካልእና ሣልስ

9. መጽሐፈ ሲራክ

10.와 (과) 유사 함

11. 유사 함 ኤርያስ

12. ሶስና

13. መጽሐፈ ባሮክ

14. መጽሐፈ ጥበብ

15. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂ 선주문

16. 유사 함 ዳንኤል

17. መጽሐፈ ኩፋሌ

18. መጽሐፈ ሔኖክ

19. መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን

የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት

⒈ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ

⒉ መጽሐፈ አብጥሊስ

⒊ ግጽው 字 ሲኖዶስ

⒋ ሥርዓተ ጽዮን

⒌ መጽሐፈ ዲድስቅልያ

⒍ መጽሐፈ ትእዛዝ

⒎ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ እና ካልእ

ያውርዱና ብዙ የተደከመበትን መጽሐፍ 선주문 됨

더 보기

What's new in the latest 6.1.1

Last updated on 2021-04-28
በዚህ ዕትም ከዚህ በፊት ያልተጠናቀቁ መጻሕፍት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቀው ተካተዋል። እነዚህም
⒈ መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን
⒉ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
⒊ መጽሐፈ አብጥሊስ
⒋ ግጽው ዘሲኖዶስ
⒌ ሥርዓተ ጽዮን
⒍ መጽሐፈ ዲድስቅልያ
⒎ መጽሐፈ ትእዛዝ
⒏ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ
⒐ መጽሐፈ ኪዳን ካልእ
더 보기

비디오 및 스크린 샷

  • Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ 포스터
  • Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ 스크린샷 1
  • Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ 스크린샷 2
  • Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ 스크린샷 3
  • Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ 스크린샷 4
  • Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ 스크린샷 5
  • Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ 스크린샷 6
  • Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ 스크린샷 7
APKPure 아이콘

APKPure 앱을통한매우빠르고안전한다운로드

한번의클릭으로 Android에 XAPK/APK 파일을설치할수있습니다!

다운로드 APKPure
thank icon
사용자 환경을 개선하기 위해 이 웹 사이트의 쿠키 및 기타 기술을 사용합니다.
이 페이지의 링크를 클릭하면 당사의 개인 정보 보호 정책쿠키 정책에 동의하는 것입니다.
더 알아보기