30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Huda soft
Nov 10, 2022
  • 8.8 MB

    Saiz Fail

  • Android 5.0+

    Android OS

Mengenai 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

ይህ አፕ ከ30 በላይ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦቭኑትን የነብያችን · 30+ Kisah Sohab.

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያ በነብዕ

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪአ የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪአ ታሪአ ታሪክ ጭአ ቢአ

ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል፠ በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።

ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል

"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ..."

ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል ፦

አረአያ የሚሻ ካለ አርአያ የሚችሉት አደራ ፣ ፣ ፣ ታላቅ ታላቅ ታላቅ ታላቅ ታላቅ ታላቅ ታላቅ ታላቅ ታላቅ ታላቅ ታላቅ ታላቅ አደራ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።

በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ለቋ ን የማንነታችን መለያ ነው ... "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።

በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን ማዘመን/update ማድረግ ነው።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እὓክ እὓን

________________

የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም ዘግበውታል)

ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።

ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችን መረሻችን! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኢ ከገጠምኩኢ ከገጠምኩኢ

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለይን ለዕ

https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft

Tunjukkan Lagi

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2022-11-10
30+ Story of Sohabas
Tunjukkan Lagi

Video dan tangkapan skrin

  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ untuk Treler rasmi Android
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ syot layar 1
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ syot layar 2
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ syot layar 3
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ syot layar 4
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ syot layar 5
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ syot layar 6
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ syot layar 7

Maklumat APK 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Versi terkini
1.0
Android OS
Android 5.0+
Saiz Fail
8.8 MB
Pemaju
Huda soft
Available on
Muat turun APK Selamat & Cepat di APKPure
APKPure menggunakan pengesahan tandatangan untuk memastikan muat turun APK 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ tanpa virus untuk anda.

Versi lama 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

APKPure ikon

Muat Turun Super Pantas dan Selamat melalui Apl APKPure

Satu klik untuk memasang fail XAPK/APK pada Android!

Muat Turun APKPure
thank icon
Kami gunakan kuki dan teknologi yang lain pada laman web ini untuk menambah baik pengalaman anda.
Dengan klik mana-mana pautan pada halaman ini, anda bersetuju dengan Dasar Privasi dan Dasar Kuki kami.
Baca Yang Selanjutnya