30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Huda soft
Nov 10, 2022
  • 8.8 MB

    Dimensione

  • Android 5.0+

    Android OS

Informazioni su 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

ይህ አፕ ከ30 በላይ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አጭሩ አጭሩ አጭሩ 30+ Storia di Sohabs.

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ውቦልች

ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።

ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል

"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ..."

ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል ፦

"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም ትውልድ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና ነበሩና። ጎዳና መርተዋል አላህ ለመልእክተኛው ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል። የዚህን የዚህን ዲን አደራ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን እወቁ ፣ ፣ ፈለጋቸውንም ፈለጋቸውንም ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።

በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም በጣም ብዙ ስብእናቸው ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን ብርሀን ኍኍ ኍ የማንነታችን መለያ ነው ... "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን እናስባለን እናስባለን

በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/AGGIORNA

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

________________

የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም)

ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።

ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

Gratis! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህﷻ ነው።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

Gratis

https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft

Mostra Altro

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2022-11-10
30+ Story of Sohabas
Mostra Altro

Video e screenshot

  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ per il Trailer ufficiale Android
  • 1 Schermata 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
  • 2 Schermata 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
  • 3 Schermata 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
  • 4 Schermata 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
  • 5 Schermata 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
  • 6 Schermata 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
  • 7 Schermata 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Informazioni sull'APK 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Ultima versione
1.0
Android OS
Android 5.0+
Dimensione
8.8 MB
Sviluppatore
Huda soft
Available on
Download APK sicuri e veloci su APKPure
APKPure utilizza la verifica delle firme per garantire download di APK 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ senza virus per te.

Vecchie versioni di 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Icona APKPure

Download super veloce e sicuro tramite l'app APKPure

Basta un clic per installare i file XAPK/APK su Android!

Scarica APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies