30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Huda soft
Nov 10, 2022
  • 8.8 MB

    Dung lượng tệp

  • Android 5.0+

    Android OS

Giới thiệu về 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

ይህ አፕ ከ 30 በላይ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። 30+ Câu chuyện về những Sohabs.

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።

ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።

ነብዩም (ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል

“ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው…”

ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል ፦

"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል የዚህን ዲን የሶሀባ አባላት። ምክንያቲም የዚህን ዲን አደራ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።

በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን ብርሀን ነው። የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።

በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን / Cập nhật ማድረግ ነው።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ይቀበለን

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

________________

የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም ዘግበውታል)

ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።

ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችንንም አሳምርልን አሚን! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህ ﷻ ነው።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ይችላሉ ፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft

Hiển thị nhiều hơn

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2022-11-10
30+ Story of Sohabas
Hiển thị nhiều hơn

Video và ảnh chụp màn hình

  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ cho Trailer Android chính thức
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ ảnh chụp màn hình 1
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ ảnh chụp màn hình 2
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ ảnh chụp màn hình 3
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ ảnh chụp màn hình 4
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ ảnh chụp màn hình 5
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ ảnh chụp màn hình 6
  • 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ ảnh chụp màn hình 7

Thông tin APK 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

Phiên bản mới nhất
1.0
Android OS
Android 5.0+
Dung lượng tệp
8.8 MB
Nhà phát triển
Huda soft
Available on
Tải APK an toàn và nhanh chóng trên APKPure
APKPure sử dụng xác minh chữ ký để đảm bảo tải APK miễn phí virus cho 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ.

Phiên bản cũ của 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

APKPure biểu tượng

Tải xuống siêu nhanh và an toàn thông qua Ứng dụng APKPure

Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!

Tải về APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies