የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና
ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው ፡፡ በላይ የሚወጡ ሕይወት መጥፋት የዩቲዩብ እንደ ግለሰብ ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ ለእውቀት ያህል ይሰራሉ እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ ፡፡ ፡፡ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስ