የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

Ethiomapps
Mar 3, 2021
  • 7.3 MB

    File Size

  • Android 4.0.3+

    Android OS

About የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና

ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው፡፡ በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም ለእውቀት ያህል የመኪና ሲስተሞች እንዴት ይሰራሉ የሚለውን የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ፡፡ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስ
Show More

What's new in the latest 5.0

Last updated on Mar 3, 2021
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Show More

Gameplay and Screenshots

  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና poster
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 1
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 2
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 3
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 4
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 5
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 6

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና APK Information

Latest Version
5.0
Category
Educational
Android OS
Android 4.0.3+
File Size
7.3 MB
Developer
Ethiomapps
Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና APK downloads for you.
APKPure icon

Download APKPure App to get more game rewards and discounts

One-click to install XAPK/APK files on Android!

Download APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies