የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

Ethiomapps
Mar 3, 2021
  • 7.3 MB

    Bestandsgrootte

  • Android 4.0.3+

    Android OS

Over የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና

ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው ፡፡ ከ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በአንድ በአንድ ቀን ከ በላይ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም እንዲሁም ለእውቀት የሚለውን ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ ፡፡ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስ
Meer Info

What's new in the latest 5.0

Last updated on Mar 3, 2021
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Meer Info

Gameplay en screenshots

  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና-poster
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 1
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 2
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 3
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 4
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 5
  • የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screenshot 6

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና APK -informatie

Laatste versie
5.0
Categorie
Educatief
Android OS
Android 4.0.3+
Bestandsgrootte
7.3 MB
Ontwikkelaar
Ethiomapps
Veilige en snelle APK Downloads op APKPure
APKPure gebruikt handtekeningverificatie om virusvrije የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና APK downloads voor u te garanderen.
APKPure-icoon

Download de APKPure-app om meer spelbeloningen en kortingen te krijgen

Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!

Downloaden APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies