Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

Daniel Letta
Feb 3, 2016
  • 2.5 MB

    فائل سائز

  • Android 2.3.4+

    Android OS

About Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

Arganon መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና (በአማርኛ)

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና

(በአማርኛ)

ምስጋና ጸሎትና መንበርከክ ላስታማሩኝ ለተከበሩ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ::

አርጋኖን የተሰኘው መጽሐፍ ሊቁ እመቤታችንን በቅኔ ያመሰገነበት መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ እንደ ውዳሴ ማርያምና እርሱ እንደጻፈው ኆኅተ ብርሃን በሰባት ቀን የተከፋፈለ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አብዛኛውን ጊዜ በነግህ ጸሎት የሚደርስ ነው፡፡ ገዳማውያን አባቶች በስፋት ይገለገሉበታል /ይጸልዩበታል/ በዚህ መጽሐፍ እምቅነት እና ይዘት የተደሰቱት ዐፄ ዳዊት መጽሐፉ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘው እንደነበር ይነገራል፡፡ ስለ አርጋኖን ድርሰቱ እንደሚከተለው በገድሉ ተጽፏል፡፡ ‹‹ወሰመዮ በሠለስቱ አስማት ዘውእቶሙ አርጋኖን ውዳሴ ወመሰንቆ መዝሙር ወእንዚራ ስብሐት፤ በሦስት ሰዎችም ሰየማቸው እነርሱም አርጋኖነ ውዳሴ፣ መሰንቆ መዝሙርና እንዚራ ስብሐት ይባላሉ፡፡›› ይህ አገላለጥ አርጋኖን አንድ ሆኖ ሦስት መድብሎች ያሉት እንደሆነ ያሳያል፡፡

مزید دکھائیں

What's new in the latest 5

Last updated on 2016-02-03
Update with Correction
مزید دکھائیں

ویڈیوز اور اسکرین شاٹس

  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን پوسٹر
  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን اسکرین شاٹ 1
  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን اسکرین شاٹ 2
  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን اسکرین شاٹ 3
APKPure آئیکن

APKPure ایپکےذریعےانتہائی تیزاورمحفوظڈاؤنلوڈنگ

Android پر XAPK/APK فائلیںانسٹالکرنےکےلیےایککلککریں!

ڈاؤن لوڈ کریں APKPure
thank icon
ہم آپ کے صارف کے تجربے کو بہتر بنانے کے لیے اس ویب سائٹ پر کوکیز اور دیگر ٹیکنالوجیز کا استعمال کرتے ہیں۔
اس صفحے پر کسی بھی لنک پر کلک کرکے آپ ہماری رازداری کی پالیسی اور کوکیز پالیسی پر متفق ہو رہے ہیں۔
مزید جانیں