Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

  • 2.5 MB

    파일 크기

  • Everyone

  • Android 2.3.4+

    Android OS

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን 정보

Arganon መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና (በአማርኛ)

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና

(በአማርኛ)

ምስጋና ጸሎትና መንበርከክ ላስታማሩኝ ለተከበሩ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ::

አርጋኖን የተሰኘው መጽሐፍ ሊቁ እመቤታችንን በቅኔ ያመሰገነበት መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ እንደ ውዳሴ ማርያምና እርሱ እንደጻፈው ኆኅተ ብርሃን በሰባት ቀን የተከፋፈለ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አብዛኛውን ጊዜ በነግህ ጸሎት የሚደርስ ነው፡፡ ገዳማውያን አባቶች በስፋት ይገለገሉበታል /ይጸልዩበታል/ በዚህ መጽሐፍ እምቅነት እና ይዘት የተደሰቱት ዐፄ ዳዊት መጽሐፉ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘው እንደነበር ይነገራል፡፡ ስለ አርጋኖን ድርሰቱ እንደሚከተለው በገድሉ ተጽፏል፡፡ ‹‹ወሰመዮ በሠለስቱ አስማት ዘውእቶሙ አርጋኖን ውዳሴ ወመሰንቆ መዝሙር ወእንዚራ ስብሐት፤ በሦስት ሰዎችም ሰየማቸው እነርሱም አርጋኖነ ውዳሴ፣ መሰንቆ መዝሙርና እንዚራ ስብሐት ይባላሉ፡፡›› ይህ አገላለጥ አርጋኖን አንድ ሆኖ ሦስት መድብሎች ያሉት እንደሆነ ያሳያል፡፡

더 보기

What's new in the latest 5

Last updated on 2016-02-03
Update with Correction
더 보기

비디오 및 스크린 샷

  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 포스터
  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 스크린샷 1
  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 스크린샷 2

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን apk 정보

최신 버전
5
Android OS
Android 2.3.4+
파일 크기
2.5 MB
개발자
Daniel Letta
콘텐츠 등급
Everyone
APKPure에서 안전하고 빠른 APK 다운로드
APKPure는 바이러스 없는 Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን APK 다운로드를 위해 서명 확인을 사용합니다.
APKPure 아이콘

APKPure 앱을통한매우빠르고안전한다운로드

한번의클릭으로 Android에 XAPK/APK 파일을설치할수있습니다!

다운로드 APKPure
thank icon
사용자 환경을 개선하기 위해 이 웹 사이트의 쿠키 및 기타 기술을 사용합니다.
이 페이지의 링크를 클릭하면 당사의 개인 정보 보호 정책쿠키 정책에 동의하는 것입니다.
더 알아보기