Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

Daniel Letta
2016年02月03日
  • 2.5 MB

    文件大小

  • Everyone

  • Android 2.3.4+

    Android OS

关于Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

Arganonመጽሐፈአርጋኖንየእመቤታችንምስጋና(በአማርኛ)

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና

(በአማርኛ)

ምስጋና ጸሎትና መንበርከክ ላስታማሩኝ ለተከበሩ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ::

አርጋኖን የተሰኘው መጽሐፍ ሊቁ እመቤታችንን በቅኔ ያመሰገነበት መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ እንደ ውዳሴ ማርያምና እርሱ እንደጻፈው ኆኅተ ብርሃን በሰባት ቀን የተከፋፈለ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አብዛኛውን ጊዜ በነግህ ጸሎት የሚደርስ ነው፡፡ ገዳማውያን አባቶች በስፋት ይገለገሉበታል /ይጸልዩበታል/ በዚህ መጽሐፍ እምቅነት እና ይዘት የተደሰቱት ዐፄ ዳዊት መጽሐፉ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘው እንደነበር ይነገራል፡፡ ስለ አርጋኖን ድርሰቱ እንደሚከተለው በገድሉ ተጽፏል፡፡ ‹‹ወሰመዮ በሠለስቱ አስማት ዘውእቶሙ አርጋኖን ውዳሴ ወመሰንቆ መዝሙር ወእንዚራ ስብሐት፤ በሦስት ሰዎችም ሰየማቸው እነርሱም አርጋኖነ ውዳሴ፣ መሰንቆ መዝሙርና እንዚራ ስብሐት ይባላሉ፡፡›› ይህ አገላለጥ አርጋኖን አንድ ሆኖ ሦስት መድብሎች ያሉት እንደሆነ ያሳያል፡፡

更多

最新版本5的更新日志

Last updated on 2016年02月03日
Update with Correction
更多

视频和屏幕截图

  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 海报
  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 截图 1
  • Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 截图 2

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን APK信息

最新版本
5
Android OS
Android 2.3.4+
文件大小
2.5 MB
开发者
Daniel Letta
内容分级
Everyone
在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን APK 下载。

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን历史版本

APKPure 图标

在APKPure上极速安全下载应用

一键安装安卓XAPK/APK文件!

下载 APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies