የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

sysol tech
Apr 11, 2022
  • 78.0 MB

    Dung lượng tệp

  • Android 4.1+

    Android OS

Giới thiệu về የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

Bản dịch của Thánh Qur'an bằng giọng nói

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ ፤ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል።

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን !!

Hiển thị nhiều hơn

What's new in the latest 1.0.0

Last updated on Apr 11, 2022
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Hiển thị nhiều hơn

Video và ảnh chụp màn hình

  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) bài đăng
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) ảnh chụp màn hình 1
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) ảnh chụp màn hình 2
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) ảnh chụp màn hình 3
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) ảnh chụp màn hình 4
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) ảnh chụp màn hình 5
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) ảnh chụp màn hình 6
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) ảnh chụp màn hình 7

Thông tin APK የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

Phiên bản mới nhất
1.0.0
Danh mục
Giáo dục
Android OS
Android 4.1+
Dung lượng tệp
78.0 MB
Nhà phát triển
sysol tech
Tải APK an toàn và nhanh chóng trên APKPure
APKPure sử dụng xác minh chữ ký để đảm bảo tải APK miễn phí virus cho የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv).

Phiên bản cũ của የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

APKPure biểu tượng

Tải xuống siêu nhanh và an toàn thông qua Ứng dụng APKPure

Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!

Tải về APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies