መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው

መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው

Nigat Systems
Jul 31, 2024
  • 19.6 MB

    File Size

  • Android 5.0+

    Android OS

About መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው

መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው -ምእመናን በቀላሉ እንዲያነቡት እንዲረዱት እንዲሁም ዜማውን ለመለማመድ ያስችላል

የመሐረነ አብ ጸሎትን ያዘጋጀው ከ40 መጻሕፍት በላይን የደረሰውና ካልዓይ ቅዱስ ያሬድ ፥ ካልዓይ ቄርሎስ የተባለው ቅዱሱ #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋሥጫ ነው፡፡ ሲያዘጋጀውም ከተለያዩ ቅዱሳት መጻሕፍትና እንደ ቅዱስ ያሬድ ካሉ ሊቃውንት ድርሰቶች ኀይለ ቃላት ያላቸውንና ለጸሎት ተስማሚ የሆኑ ቃላትን እንደ ንብ ቀስሞ ነው ያዘጋጀው፡፡

፠ ቅዱሱ ያዘጋጀውም በመጽሐፈ ሰዐታት ድርሰቱ ላይ በስተመጨረሻ ከኪዳን በፊት እንዲደረስ አድርጎ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከዓመት እስከ ዓመት በየዕለቱ ኪዳን በሚደርስባቸው ማንኛውም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክንና ገዳማት ‹‹የመሐረነ አብ ጸሎት››ም ከኪዳን በፊት ይደርሳል፡፡

፠ የመሐረነ አብ ጸሎት ከኪዳን በፊት ብቻ ሳይሆን፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት በዋይዜማው የሚደርስ፣ ለግል ጸሎት፣ ረሃብ ጦርነት፥ አባር ቸነፈር፥ ተስሕቦና ወረረሽኝ በሽታ እና የተለያዩ ችግሮች በመጡ ወቅት የሚደረስ ሲሆን ከእግዚኦታ ጋር አብሮ ስለሚባልም ‹‹የምሕላ ጸሎት›› በመባልም ይጠራል፡፡

፠ የጸሎቱ አደራረስም በመሪና በተመሪ (በቀኝና በግራ) በተራ ስለሆነ በጋራ የሚጸለይና ዜማው የሚመስጥ፤ የቃሉ አሰዳደርም የሚያስደንቅ፤ የያዘው ኀይለ ቃል እንባን የሚያስነባ ነው፡፡ በተለይም በገዳም ያሉ አባቶች በጋራ(በማኅበር)ና በግል ጸሎት ዕለት ዕለት ያደርሱታል፡፡

ይህን የጸሎት የምህላ ጸሎት ለምእመናን በቀላሉ እንዲያነቡት ፡ እንዲረዱት እንዲሁም ዜማውን እንዲለማመዱበት ታስቦ የተሰራ መተግበሪያ ነው።

Show More

What's new in the latest 1.2

Last updated on 2024-07-31
Minor bug fixes
Show More

Videos and Screenshots

  • መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው poster
  • መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው screenshot 1
  • መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው screenshot 2
  • መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው screenshot 3
  • መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው screenshot 4
  • መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው screenshot 5
  • መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው screenshot 6
  • መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው screenshot 7

መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው APK Information

Latest Version
1.2
Android OS
Android 5.0+
File Size
19.6 MB
Developer
Nigat Systems
Available on
Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው APK downloads for you.

Old Versions of መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው

APKPure icon

Super Fast and Safe Downloading via APKPure App

One-click to install XAPK/APK files on Android!

Download APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies