ስብከት Player | Orthodox Sibkets
19.0 MB
File Size
Android 5.0+
Android OS
About ስብከት Player | Orthodox Sibkets
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከቶች እና ትምህርቶች በአንድ ቦታ | Ethiopian Orthodox Sibkets / Sermons
ይህ መተግበሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችን እንዲሁም ስብከቶችን በአንድ ቦታ የሚገኙበት መተግበሪያ ነው። ይህም ዓለማዊ እና መንፈሳዊ ጉዳዮች በተቀላቀሉበት ማህበራዊ ገጾች ላይ መንፈሳዊ ትምህርቶችን በቀላሉ ለማግኘት ስለሚያስቸግር እንዲሁም በቀላሉ በተለያዩ ዓለማዊ ጉዳዮች ተስበን መንፈሳዊ ጉዳዮችን ለማግኘት ስለሚያስቸግር ይህን ችግር ታሳቢ ተድርጎ መንፈሳዊ ስብከቶች እና ትምህርቶችን በቀላል መንገድ በአንድ ቦታ ምናገኝበት መንገድ ለማመቻቸት ታስቦት የተሰራ ነው።
በውስጡ በበርካታ መምህራን የተሰጡ ትምህርቶች እና ስብከቶችን የያዘ ነው።
This is an application that brings together Ethiopian Orthodox Tewahedo teachings and sermons / sibket. It is designed to facilitate the easy access to spiritual sermons and teachings in one place, as it makes it difficult to find spiritual teachings on social media sites where spiritual and other matters are intertwined.
It contains lectures and sermons by several teachers in one place.
What's new in the latest 2.2
ስብከት Player | Orthodox Sibkets APK Information
Old Versions of ስብከት Player | Orthodox Sibkets
ስብከት Player | Orthodox Sibkets 2.2
ስብከት Player | Orthodox Sibkets 2.1
ስብከት Player | Orthodox Sibkets 1.2
ስብከት Player | Orthodox Sibkets 1.0
Super Fast and Safe Downloading via APKPure App
One-click to install XAPK/APK files on Android!