እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ

GollemTimes.com
Aug 31, 2024
  • 17.5 MB

    File Size

  • Android 8.0+

    Android OS

About እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ ። እንቆቅልሽ ጥያቄና መልስ ። እንቆቅልሽ ከነ መልሱ ። enqoqlesh. amharic riddles

በነገሮች መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እና ልዩነት የምንፈትሽበት ባህላዊ የማስተማርያ ዘዴ ነው። እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ በተለይ ነባር የሆነውን ባህላችንን የመግለጽ ሁኔታም ይታይባቸዋል። እንቆቅልሽ በአገራችን በተለይ ለህጻናቱ እውቀትን ለመገብየት የቋንቋ ችሎታን ለማዳበር ማህበራዊ ግንኘትን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚናን ይጫወታል። ጥያቄውን ለመመለስ «የነገሮችን ልዩነት ተመሳሳይነት እንፈትሻለን እናወጣለን እናወርዳለን፣ ታድያ ስናስብ የማስታወስ ችሎታችን ይዳብራል የቋንቋ ችሎታ ይዳብራል። አብዛኞቹ እንቆቅልሾቻችን እና ወጎቻችን በግጥም መልክ የሚቀርቡ ሲሆን ዘዩ ጠቀስም ናቸው። ታድያ ፍቻቸውን ለማወቅ ባህሉን የህብረተሰቡን አኗር ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልገናል።
Show More

What's new in the latest 1.0.0

Last updated on 2024-09-01
bug fix
Show More

Videos and Screenshots

  • እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ poster
  • እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ screenshot 1
  • እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ screenshot 2
  • እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ screenshot 3

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ APK Information

Latest Version
1.0.0
Android OS
Android 8.0+
File Size
17.5 MB
Available on
Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ APK downloads for you.

Old Versions of እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ

APKPure icon

Super Fast and Safe Downloading via APKPure App

One-click to install XAPK/APK files on Android!

Download APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies