ካቶሊካዊ ጸሎቶች እና መዝሙሮች - Catholic
About ካቶሊካዊ ጸሎቶች እና መዝሙሮች - Catholic
የካቶሊካዊ ጸሎቶች እና መዝሙሮች መተግበሪያ ለኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ምእመናን እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነዉ::
የካቶሊካዊ ጸሎቶች እና መዝሙሮች መተግበሪያ ለኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ምእመናን እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነዉ:: በዚሁ መተግበሪያ ዉስጥ ከተለያዩ ካቶሊካዊ ጸሎት መጽሐፍቶች የተወሰዱ ጸሎቶች (የላቲን እና የግዕዝ ቅዳሴ ጸሎቶች፣የመቁጠሪያ እና የመስቀል መንገድ ጸሎቶች) እንዲሁም የሕማማት ጊዜ መዝሙሮችን ጨምሮ በተለያዩ ጊዜያት መጠቀም የምንችላቸዉ ተጨማሪ ልዩ ልዩ መዝሙሮች ተካተውበታል:: ጽሑፎቹን እና የጸሎት መጻሕፍቶችን አዘጋጅተዉ ላሰራጩት ሁሉ ምስጋናዬ ከልብ ነዉ:: ስለ ሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!
This application is meant for Ethiopian Catholic faithful. The application contains various payers, including prayers of the mass (liturgy prayers both in Latin and Geez rites), rosary prayer, the stations of the cross prayer, and hymns for different seasons. I would like to express my profound gratitude to all who availed the text materials for the application. May the Lord's name be praised for everything!
What's new in the latest 4.0
ካቶሊካዊ ጸሎቶች እና መዝሙሮች - Catholic APK Information
Old Versions of ካቶሊካዊ ጸሎቶች እና መዝሙሮች - Catholic
ካቶሊካዊ ጸሎቶች እና መዝሙሮች - Catholic 4.0
ካቶሊካዊ ጸሎቶች እና መዝሙሮች - Catholic 3.0
ካቶሊካዊ ጸሎቶች እና መዝሙሮች - Catholic 1.0
Super Fast and Safe Downloading via APKPure App
One-click to install XAPK/APK files on Android!