የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena

የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena

Nigat Systems
May 14, 2024
  • 26.2 MB

    File Size

  • Android 5.0+

    Android OS

About የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena

በርካታ የበገና መዝሙሮች ከነ ቁጥሮቻቸው ፡ ቅኝታቸው ፡ ዜማቸው ፡ የያዘ በገና ለሚደረድሩና ለሚማሩ አጋዥ መተግበሪያ

በገና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዜማ መሳሪያ ሲሆን በዋናነት ለመለኮታዊ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማስፈጸሚያ ማለትም ለምስጋናና ለልመና የሚያገለግል ነው። በገና ከብሉይ ኪዳን የመጀመሪያ መጽሐፍ ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ መጨረሻው የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ ዮሐንስ ራእይ ድረስ አገልግሎቱ የተጠቀሰ እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ነው። የዚህ መተግበሪያ ዋና ዓላማ በገና ለሚደረድሩ እንዲሁም ለሚማሩ በቀላሉ በርካታ መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ቅኝታቸውን በማግኘት እግዚአብሔርን በበገና እንዲያመሰግኑ እንዲሁም እንዲለማመዱ ነው።

በተጨማሪም ክራር ለሚለማመዱ በቁጥር የተቀመጠ መለማመጃ ስለሌለ የበገና መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ለክራር እንዲያመች በማድረግ በመቀየር መሠረታዊ ልምምድ ማድረግ ለሚፈልጉ እንዲያግዝ የክራር ቁጥርም አካቶ ይዟል።

Show More

What's new in the latest 1.3

Last updated on May 14, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Show More

Videos and Screenshots

  • የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena poster
  • የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena screenshot 1
  • የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena screenshot 2
  • የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena screenshot 3
  • የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena screenshot 4
  • የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena screenshot 5
  • የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena screenshot 6
  • የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena screenshot 7

የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena APK Information

Latest Version
1.3
Android OS
Android 5.0+
File Size
26.2 MB
Developer
Nigat Systems
Available on
Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena APK downloads for you.

Old Versions of የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena

APKPure icon

Super Fast and Safe Downloading via APKPure App

One-click to install XAPK/APK files on Android!

Download APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies