Thanks for your rating and feedback!
You have already rated.
Transportation, Food and product Delivery, Logistic and professional services.
Addis+® የትራንስፖርትና ተያያዥ አገልግሎቶችን(እንደ የታክሲ ፣መኪና ማንሻ፣የፍሳሽ ቆሻሻ ማንሻ፣የከተማ ውስጥ ጭነት አገልግሎቶች እና የመሳሰሉት)፣የምግብና ምርት አቅርቦቶችን(deliveries)፣ አፕሊኬሽናችንን በመጠቀም ወይም በስልክ ትእዛዝ አትክልትና ምግብ ነክ ነገሮችን መግዛትና ማድረስን፣እንዲሁም የበዙ ሙያዊ አገልግሎቶችን (አንደ ኤሌክትሪሻን፣ቧንቧ ሰራተኛ፣አስጠኚ፣መካኒክ፣የፀጉር ባለሞያ(የሴት)፣የማሳጅ ባለሞያ፣አስታማሚ(ጤናረዳት)፣
የፎቶግራፍ ባለሞያ፣የምግብ ባለሞያ፣የኮምፒውተር ጥገና፣ፅዳት፣የእርድ ባለሞያ፣ዲጄ፣ፍሪጅ ጥገና እና የመሳሰሉት)ባሉበት ለመስጠት የሚያስችል ሁለገብ መተግበሪያ ነው።
Addis+® is a versatile application that provides transportation and related services, food and product deliveries, as well as a wide range of professional services.
One-click to install XAPK/APK files on Android!