Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free Amharic healthyጤናችን በሙባይላችን APK downloads for you.
ጤናችን በሙባይላችን
ጤናችን በሙባይላችን የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን
ተደጋጋሚና አስቸጋሪ እንዲሁም በተፈጥሮ የሚመጡ በሽታዎችን እንዴት እንደሚይዙን እና የመከላከያ መፍትሄዎችን ያስቀመጠ ነው፡፡
አፕሊኬሽኑን በመከተል እንደ ብጉር ፣ ትኩሳት ፣ የሆድድርቀት ፣ የወገብህመም ፣ ብጉር ፣ ፎሮፎር ፣መጥፎየእግር የጫማ ሽታ ፣መጥፎ የአፍሽታ፣ መጥፎ የብብት ጠረን ፣የጸጉር መሳሳት፣ ራሰ በራሃ፣ ጭንቀት ፣ራስምታት፣ ድብርት፣ ኪንታሮት … የተሳኑ እርዕሶችና መረጃዎች በዝርዝር አብሮ ይዟል ፡፡
አስተያየት ካላችሁ በ Email አድራሻችን :[email protected] ላኩልን
ወይንም በስልክ ቁጥራችን + 251922203373 ደውሉልን
አፕልኬሽኑን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን፤
One-click to install XAPK/APK files on Android!