ሱባዔ እና ሥርዓቱ

ሱባዔ እና ሥርዓቱ

Ermiyas Abate
19/11/2020
  • 4.0 MB

    حجم الملف

  • Android 4.1+

    Android OS

عن ሱባዔ እና ሥርዓቱ

ሱባዔ ምንድን ነው؟ እንዴት ሱባዔ ልግባ؟ ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ؟

ሱባዔ እና ሥርዓቱ

ሱባዔ ምንድን ነው؟ እንዴት ሱባዔ ልግባ؟ ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ؟ የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል !!!

‹ሱባዔ› በሰዋስዋዊ ትርጕሙ ‹ሰባት› ማለት ነው ፡፡ ‹በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ሰው ‹‹ ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ ጋር እገናኛለሁ ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው ፡፡

ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው ፡፡ ለምሳሌ-ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቍጥርን ፍጹምነት ያመለክታል (ዘፍ. ፪ ፥ ፪ ፤ መዝ. ፻፲፰ ፥ ፷፬) ፡፡ ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል ፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል ፡፡

የእግዚአብሔር ቸርነት ፣ የእመቤታችን አማላጅነት ፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ http://t.me/theotokosmary

መልካም ንባብ !!!

عرض المزيد

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2020-11-19
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary
عرض المزيد

فيديوهات ولقطات الشاشة

  • ሱባዔ እና ሥርዓቱ الملصق
  • ሱባዔ እና ሥርዓቱ تصوير الشاشة 1
  • ሱባዔ እና ሥርዓቱ تصوير الشاشة 2
  • ሱባዔ እና ሥርዓቱ تصوير الشاشة 3
  • ሱባዔ እና ሥርዓቱ تصوير الشاشة 4

الإصدارات القديمة لـ ሱባዔ እና ሥርዓቱ

APKPure أيقونة

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure

قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!

تحميل APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies