تحديث لأحدث إصدار 3.0.1

Invalid date

በብዙ የአፕሊኬሽኑ ተጠቃሚዎች አፕሊኬሽኑን ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ አድርጉልን በሚል ጥያቄ መሰረት እኛም ጥያቄያችሁን ተቀብለን አዲሱ ቨርዥን አንድ ጊዜ በኢንተርኔት ላይ ሆነው ያዩትን በሙሉ ወደ ስልክዎ ጭኖ ያስቀምጥሎታል እርሶም በፈለጉት ሰዓት ከፍተው ካለ ኢንተርኔት ማንበብ ይችላሉ ማለት ነው፡፡ ሃሳብ አስተያየታችሁ ምን ጊዜም አይለየን፡፡
- ከስዕላቱ በስተቀር ሙሉ በሙሉ ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን በ ፒዲ.ኤ..ፍ ዳውንሎድ ማድረግ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- የቀኑን ብቻ ለማየት ያስችላል

عرض المزيد

معلومات APK

  • اسم حزمة التطبيق
    com.sammy.mycountryquotes
  • تنسيق الملف
    APK
  • Android OS
    Android 4.0+ (Ice Cream Sandwich, API 14)
  • الهيكل
    universal
  • اللغات
    English 72 more
  • تقييم المحتوى
    Everyone
  • التوقيع
    bb7aa6fc0636030821a977ff512598f66595754a
  • مراجعات
جاري بدء التنزيل

ስንክሳር * Sinksar Saints History Download APK 3.0.1 (8.0 MB)

في حالة عدم بدء عملية التنزيل، انقر هنا
إعادة تشغيل
تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ ስንክሳር * Sinksar Saints History APK لك.
APKPure أيقونة

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure

قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!

تحميل APKPure
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies