የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

sysol tech
11/04/2022
  • 78.0 MB

    حجم الملف

  • Android 4.1+

    Android OS

عن የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

ترجمة القرآن الكريم بالصوت

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም ፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ ፤ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል።

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን !!

عرض المزيد

What's new in the latest 1.0.0

Last updated on 11/04/2022
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
عرض المزيد

فيديوهات ولقطات الشاشة

  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) الملصق
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) تصوير الشاشة 1
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) تصوير الشاشة 2
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) تصوير الشاشة 3
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) تصوير الشاشة 4
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) تصوير الشاشة 5
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) تصوير الشاشة 6
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) تصوير الشاشة 7

الإصدارات القديمة لـ የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

APKPure أيقونة

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure

قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!

تحميل APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies