تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ where is Allah? APK لك.
ይህ አፕሊኬሽን አላህ ከዐርሽ በላይ መሆኑን የሚያረጋግጡ የቁርአን አንቀፆች، ሶሂህ ሀዲሶች እና የሰለፎች ንግግር አካቶ ይዟል.
አላህ የት ነው የተሰኘው አፕሊኬሽን አላህ ከዐርሽ በላይ መሆኑን የሚያረጋግጡ የቁርአን አንቀፆች، ሶሂህ ሀዲሶች እና የሰለፎች ንግግር አካቶ ይዟል.በተጨማሪም የተለያዩ ፊርቃዎች የሚያነሱት ማደናገርያ ለመዳሰስ ተመኩሯል.
አፕሊኬሽኑ ከማስታወቅያ ነፃ ሆና የተሰራ እና የፈለጉትን መረጃ ኮፒ በማድረግ መላክ እንድያስችል ተደርጎ የተሰራ ነው.
قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!