Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free where is Allah? APK downloads for you.
ይህ አፕሊኬሽን አላህ ከዐርሽ በላይ መሆኑን የሚያረጋግጡ የቁርአን አንቀፆች፣ሶሂህ ሀዲሶች እና የሰለፎች ንግግር አካቶ ይዟል፡፡
አላህ የት ነው የተሰኘው አፕሊኬሽን አላህ ከዐርሽ በላይ መሆኑን የሚያረጋግጡ የቁርአን አንቀፆች፣ሶሂህ ሀዲሶች እና የሰለፎች ንግግር አካቶ ይዟል፡፡በተጨማሪም የተለያዩ ፊርቃዎች የሚያነሱት ማደናገርያ ለመዳሰስ ተመኩሯል፡፡
አፕሊኬሽኑ ከማስታወቅያ ነፃ ሆና የተሰራ እና የፈለጉትን መረጃ ኮፒ በማድረግ መላክ እንድያስችል ተደርጎ የተሰራ ነው፡፡
One-click to install XAPK/APK files on Android!