ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk

ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk

  • 9.6 MB

    ফাইলের আকার

  • Android 4.0+

    Android OS

ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk সম্পর্কে

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና በቅብዐት እምነት መካከል ያለውን ልዩነት የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው।

ፍኖተ ጽድቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ »በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፣ እና እና ትውፊት መሠረት ዶግማ ቤተ ክርስቲያንን ጠብቆ ከ፲፪ በላይ ተካተውበት ተካተውበት የቀረበ የመጻሕፍት መድብል ነው

የመጻሕፍት መድብል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የትርጓሜ ሊቃውንት የተራቀቁባቸውን እና የተጠበቡባቸውን ሲወራረዱ ሲወራረዱ ለእኛ የደረሱ የትርጓሜ መጻሕፍት የተካተቱበት ነው। ዐበይት ክፍሎች የተመደቡ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያንን ያካተተው ይህ መድብል ምክርና ተግሳጽንም የያዘ ብዙዎች ብዙዎች እንደሚወዱት ተስፋ እናደርጋለን ታትመው የቀረቡና እና ለኅትመት ዝግጁ የሆኑ መጻሕፍትም የተካተቱበት ስለሆነ ልዩ ያደርገዋል በአዘጋጁ ከቀረቡ መጻሕፍት መካከል በቅብዐት ምንፍቅና አማኞች ለተጻፉ መጻሕፍት ተገቢ ምላሽ የተሰጠባቸውን «ደብረ አሚን - የሃይማኖት ተራራ» እና «ፍኖተ ጽድቅ - የእውነት ጎዳና» አካተናል በተጨማሪም አዘጋጁ የጻፋቸው የተለያዩ ወጎች ትምህርቶችና ትምህርቶችና ግጥሞችም ምክርና ተግሳጽን በስፋት አካተው ቀርበውበታል। እንርቃለን ለምን እንርቃለን? ይርቃል ከእኛ ለምን ይርቃል? መሠረታዊ ጥያቄ የሚመልስ እና ወደ ንስሐ የሚመራ «ለምን ርቀህ ቆምህ» የተሰኘው የአዘጋጁ መጽሐፍም በዚሁ መድብል ውስጥ የተካተተ ነው ነው የአዘጋጁ መጻሕፍት ገበያ ላይ የማይገኙ ይህን መተግበሪያ ልዩ ልዩ ያደርገዋል

መተግበሪያ በተጨማሪነት ቤተ ክርስቲያናችን ከዓመት እስከ ዓመት የምትገለገልባቸውን ድንቅ መጻሕፍት ሃይማኖተ መጽሐፈ ስንክሳርን ስንክሳርን ያካተተ ነው

ዝርዝር መተግበሪያ የያዛቸው መጻሕፍት ዝርዝር

এই ፩। የአንድምታ ትርጓሜ ክፍል

- የጸሎተ ሃይማኖት አንድምታ ትርጓሜ

-የውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ

- የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ

- የአራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ

এই ፪। የአዘጋጁ መጻሕፍት ክፍል

- ደብረ አሚን

- ፍኖተ ጽድቅ

- ለምን ርቀህ ቆምህ?

- አማኞችን ማጽናትና ማበርታት

- ወጎች

- ትምህርቶች

- ግጥሞች

এই ፫। । መጻሕፍት ክፍል।

- ሃይማኖተ አበው

- መጽሐፈ ስንክሳር

- ፍኖተ እግዚአብሔር

আরো দেখান

What's new in the latest 2.1

Last updated on 2020-11-09
Target API 29 (Android 10) updated
আরো দেখান

ভিডিও এবং স্ক্রিনশট

  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk পোস্টার
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk স্ক্রিনশট 1
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk স্ক্রিনশট 2
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk স্ক্রিনশট 3
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk স্ক্রিনশট 4
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk স্ক্রিনশট 5
APKPure আইকন

APKPure অ্যাপের মাধ্যমে অতি দ্রুত এবং নিরাপদ ডাউনলোড করা হচ্ছে

Android-এ XAPK/APK ফাইল ইনস্টল করতে এক-ক্লিক করুন!

ডাউনলোড করুন APKPure
thank icon
আমরা আপনার ব্যবহারকারীর অভিজ্ঞতা বাড়ানোর জন্য এই ওয়েবসাইটে কুকি এবং অন্যান্য প্রযুক্তি ব্যবহার করি।
এই পেজে কোনো লিঙ্কে ক্লিক করে আপনি আমাদের Privacy Policy and কুকি নীতিতে আপনার সম্মতি দিচ্ছেন।
আরো জানুন