ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk

ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk

  • 9.6 MB

    حجم الملف

  • Android 4.0+

    Android OS

عن ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና በቅብዐት እምነት መካከል ያለውን ልዩነት የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው።

«ፍኖተ ጽድቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ» በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ሥርዓት ሥርዓት ፣ እና ትውፊት መሠረት መሠረት ቤተ ክርስቲያንን ክርስቲያንን ክርስቲያንን ከ፲፪ ከ፲፪ መጻሕፍት መጻሕፍት በላይ የቀረበ የመጻሕፍት የመጻሕፍት።።።

ይህ የመጻሕፍት መድብል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት የተራቀቁባቸውን እና እና ሲወርዱ ሲወራረዱ ለእኛ ለእኛ የደረሱ የትርጓሜ መጻሕፍት መጻሕፍት የተካተቱበት ነው።። በሦስት ዐበይት ክፍሎች የተመደቡ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያንን ያካተተው መድብል ምክርና ምክርና ተግሳጽንም የያዘ ስለሆነ ብዙዎች እንደሚወዱት ተስፋ እናደርጋለን። በአዘጋጁ ታትመው የቀረቡና እና ለኅትመት ዝግጁ የሆኑ መጻሕፍትም የተካተቱበት ስለሆነ ልዩ ያደርገዋል። በአዘጋጁ ከቀረቡ መጻሕፍት መካከል በቅብዐት ምንፍቅና አማኞች ለተጻፉ መጻሕፍት ተገቢ ምላሽ ደብረ «ደብረ አሚን - የሃይማኖት ተራራ» እና «ፍኖተ ጽድቅ - የእውነት ጎዳና» አካተናል። ከዚህ በተጨማሪም አዘጋጁ የጻፋቸው የተለያዩ ወጎች ፣ ትምህርቶችና ግጥሞችም ምክርና ተግሳጽን በስፋት አካተው ቀርበውበታል።። ከእግዚአብሔር ለምን እንርቃለን؟ እግዚአብሔርስ ከእኛ ለምን ይርቃል؟ የሚለውን መሠረታዊ ጥያቄ የሚመልስ እና ወደ ንስሐ ለምን ለምን ለምን ርቀህ »؟» የተሰኘው የአዘጋጁ መጽሐፍም በዚሁ መድብል ውስጥ የተካተተ ነው።። እነዚህ የአዘጋጁ መጻሕፍት ገበያ ላይ የማይገኙ መሆናቸው ይህን መተግበሪያ ልዩ ያደርገዋል።

ይህ መተግበሪያ በተጨማሪነት ቤተ ክርስቲያናችን ከዓመት እስከ ዓመት ድንቅ መጻሕፍት መጻሕፍት ሃይማኖተ አበውንና መጽሐፈ ስንክሳርን ያካተተ ነው።

ይህ መተግበሪያ የያዛቸው መጻሕፍት ዝርዝር

፩. የአንድምታ ትርጓሜ ክፍል

- የጸሎተ ሃይማኖት አንድምታ ትርጓሜ።

-የውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።

- የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።

- የአራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ።

፪. የአዘጋጁ መጻሕፍት ክፍል

- ደብረ አሚን

- ፍኖተ ጽድቅ

- ለምን ርቀህ ቆምህ؟

- አማኞችን ማጽናትና ማበርታት

- ወጎች

- ትምህርቶች

- ግጥሞች

፫. ሌሎች መጻሕፍት ክፍል።

- ሃይማኖተ አበው

- መጽሐፈ ስንክሳር

- ፍኖተ እግዚአብሔር

عرض المزيد

What's new in the latest 2.1

Last updated on 2020-11-09
Target API 29 (Android 10) updated
عرض المزيد

فيديوهات ولقطات الشاشة

  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk الملصق
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk تصوير الشاشة 1
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk تصوير الشاشة 2
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk تصوير الشاشة 3
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk تصوير الشاشة 4
  • ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk تصوير الشاشة 5
APKPure أيقونة

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure

قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!

تحميل APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies