Oписание ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና በቅብዐት እምነት መካከል ያለውን የሚያስረዳ የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው።
«ፍኖተ ጽድቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ» በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፣ ፣ እና ትውፊት ትውፊት ቤተ ክርስቲያንን ክርስቲያንን ጠብቆ ከ፲፪ መጻሕፍት መጻሕፍት ተካተውበት የቀረበ የመጻሕፍት መድብል ነው።
ይህ የመጻሕፍት መድብል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን ክርስቲያን የትርጓሜ የተራቀቁባቸውን እና እና ሲወርዱ ሲወራረዱ ሲወራረዱ የደረሱ የትርጓሜ መጻሕፍት የተካተቱበት ነው። በሦስት ዐበይት ክፍሎች የተመደቡ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያንን ያካተተው ይህ ምክርና ተግሳጽንም ተግሳጽንም ስለሆነ ብዙዎች ብዙዎች ተስፋ እናደርጋለን።። በአዘጋጁ ታትመው የቀረቡና እና ለኅትመት ዝግጁ የሆኑ መጻሕፍትም የተካተቱበት ስለሆነ ልዩ ያደርገዋል። የተሰጠባቸውን ከቀረቡ መጻሕፍት መካከል በቅብዐት ምንፍቅና አማኞች ለተጻፉ መጻሕፍት ተገቢ የተሰጠባቸውን ደብረ «ደብረ የሃይማኖት - የሃይማኖት ተራራ» ተራራ «ፍኖተ ጽድቅ - የእውነት ጎዳና» አካተናል። ከዚህ በተጨማሪም አዘጋጁ የጻፋቸው የተለያዩ ወጎች ፣ ትምህርቶችና ግጥሞችም ምክርና በስፋት በስፋት አካተው ቀርበውበታል። እንርቃለን ለምን እንርቃለን? ይርቃል ከእኛ ለምን ይርቃል? ለምን መሠረታዊ ጥያቄ የሚመልስ እና ወደ ንስሐ የሚመራ «ለምን ርቀህ ቆምህ?» ቆምህ የአዘጋጁ መጽሐፍም በዚሁ መድብል ውስጥ ነው ነው። እነዚህ የአዘጋጁ መጻሕፍት ገበያ ላይ የማይገኙ መሆናቸው ይህን መተግበሪያ ልዩ ያደርገዋል።
ይህ መተግበሪያ በተጨማሪነት ቤተ ክርስቲያናችን ከዓመት እስከ ዓመት የምትገለገልባቸውን መጻሕፍት ሃይማኖተ ሃይማኖተ መጽሐፈ ስንክሳርን ያካተተ ነው።።
ይህ መተግበሪያ የያዛቸው መጻሕፍት ዝርዝር
፩. ክፍል ትርጓሜ ክፍል
- የጸሎተ ሃይማኖት አንድምታ ትርጓሜ።
-የውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።
- የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።
- የአራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ።
፪. ክፍል መጻሕፍት ክፍል
- ደብረ አሚን
- ፍኖተ ጽድቅ
- ለምን ርቀህ ቆምህ?
- አማኞችን ማጽናትና ማበርታት
- ወጎች
- ትምህርቶች
- ግጥሞች
፫. / መጻሕፍት ክፍል።
- ሃይማኖተ አበው
- መጽሐፈ ስንክሳር
- ፍኖተ እግዚአብሔር
Что нового в последней версии 2.1
Информация ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk APK
Старые Версии ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk
ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk 2.1
ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk 2.0
ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk 1.0

Супер Быстрая и Безопасная Загрузка через Приложение APKPure
Один клик для установки XAPK/APK файлов на Android!