ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

Huda soft
Jun 11, 2023
  • 6.4 MB

    Tamanho do arquivo

  • Android 5.0+

    Android OS

Sobre este ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት Mais informações

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።

አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦

“Observação de aplicativos para jogos de celular. ዎችም በመቀነስ በእርግጥ e ታጋሾችንም (በገነት) አብስር።” (البقرة), 155

አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁር አንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።

በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት/ሲህር/አይነ ናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ው ሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት Mais informações አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከ በረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።

አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

Gratuito HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት

Mostrar mais

Novidades em 1.0 mais recente

Last updated on 2023-06-11
New relase
Mostrar mais

Vídeos e capturas de tela

  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና Cartaz
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና imagem de tela 1
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና imagem de tela 2
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና imagem de tela 3
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና imagem de tela 4
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና imagem de tela 5

Informações sobre ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK

Última Versão
1.0
Android OS
Android 5.0+
Tamanho do arquivo
6.4 MB
Desenvolvedor
Huda soft
Disponível em
Downloads seguros e rápidos de APK no APKPure
O APKPure usa verificação de assinatura para garantir downloads de APK ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና sem vírus para você.

Versões Antigas de ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

APKPure ícone

Baixar de Forma Rápida e Segura via APKPure App

Um clique para instalar arquivos XAPK/APK no Android!

Baixar APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies