ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

Huda soft
11/06/2023
  • 6.4 MB

    حجم الملف

  • Android 5.0+

    Android OS

عن ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ይህ አፕ ከሩቃ / መንፈሳዊ ህክምና / ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል።

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው ፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።

አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል ፦

"ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር ፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም ፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። " (البقرة) ، 155

አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁርአንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።

በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት / ሲህር / አይነናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይ ﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ውሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ / በሰው ዐይን / ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ / መንፈሳዊ ህክምና / ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከበረ ቃል ከሆነው ቁርአን ፣ ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ ነው።

አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት ፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

هدى سوفت || ሁዳ ሶፍት

عرض المزيد

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2023-06-11
New relase
عرض المزيد

فيديوهات ولقطات الشاشة

  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና الملصق
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና تصوير الشاشة 1
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና تصوير الشاشة 2
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና تصوير الشاشة 3
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና تصوير الشاشة 4
  • ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና تصوير الشاشة 5

معلومات ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK

احدث اصدار
1.0
Android OS
Android 5.0+
حجم الملف
6.4 MB
المطور
Huda soft
Available on
تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና APK لك.

الإصدارات القديمة لـ ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

APKPure أيقونة

قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure

قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!

تحميل APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies