የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
78.0 MB
Dimensione
Android 4.1+
Android OS
Informazioni su የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
Traduzione del Sacro Corano a voce
ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና ቋንቋ ሰይድ ሙሐመድ የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም; እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል.
የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ፤ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ ናስ ሱረቱ አን በእበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል.
በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊየኃላፊት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም; ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ የቅዱስ ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾ ኾ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን.
ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው. እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!
What's new in the latest 1.0.0
Informazioni sull'APK የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
Vecchie versioni di የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) 1.0.0
Download super veloce e sicuro tramite l'app APKPure
Basta un clic per installare i file XAPK/APK su Android!