የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

sysol tech
Apr 11, 2022
  • 78.0 MB

    Rozmiar Pliku

  • Android 4.1+

    Android OS

O የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

Tłumaczenie Świętego Koranu przez Voice

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ፤ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል።

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። !!

Pokaż więcej

What's new in the latest 1.0.0

Last updated on Apr 11, 2022
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Pokaż więcej

Filmy i zrzuty ekranu

  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) plakat
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 1
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 2
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 3
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 4
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 5
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 6
  • የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 7

Informacje የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) APK

Ostatnia wersja
1.0.0
Kategoria
Edukacja
Android OS
Android 4.1+
Rozmiar Pliku
78.0 MB
Deweloper
sysol tech
Bezpieczne i Szybkie Pobieranie APK na APKPure
APKPure używa weryfikacji podpisu, aby zapewnić bezpieczne pobieranie plików APK የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) bez wirusów dla Ciebie

Stare wersje የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

APKPure ikona

Superszybkie i bezpieczne pobieranie za pośrednictwem aplikacji APKPure

Jedno kliknięcie, aby zainstalować pliki XAPK/APK na Androidzie!

Pobierz APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies