Informazioni su ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይው ረድ።
እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ (ሰለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በ ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋ ል።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር e የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።
እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
What's new in the latest 1.0
Last updated on 2023-06-18
Story of Prophet Muhammed in Amharic
Informazioni sull'APK ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
Ultima versione
1.0
Categoria
Libri e consultazioneAndroid OS
Android 5.0+
Dimensione
6.2 MB
Sviluppatore
Huda softDownload APK sicuri e veloci su APKPure
APKPure utilizza la verifica delle firme per garantire download di APK ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ senza virus per te.
Vecchie versioni di ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ 1.0
6.2 MBJun 18, 2023

Download super veloce e sicuro tramite l'app APKPure
Basta un clic per installare i file XAPK/APK su Android!