ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Huda soft
Jun 18, 2023
  • 6.2 MB

    Dung lượng tệp

  • Android 5.0+

    Android OS

Giới thiệu về ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት (ﷺ) ላይ ይው ረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት  ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ  መልክተኛ(ሰለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)  "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በ ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞ ክሮዋ ል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

Hiển thị nhiều hơn

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2023-06-18
Story of Prophet Muhammed in Amharic
Hiển thị nhiều hơn

Video và ảnh chụp màn hình

  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ bài đăng
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ảnh chụp màn hình 1
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ảnh chụp màn hình 2
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ảnh chụp màn hình 3
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ảnh chụp màn hình 4
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ ảnh chụp màn hình 5

Thông tin APK ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Phiên bản mới nhất
1.0
Android OS
Android 5.0+
Dung lượng tệp
6.2 MB
Nhà phát triển
Huda soft
Available on
Tải APK an toàn và nhanh chóng trên APKPure
APKPure sử dụng xác minh chữ ký để đảm bảo tải APK miễn phí virus cho ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ.

Phiên bản cũ của ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

APKPure biểu tượng

Tải xuống siêu nhanh và an toàn thông qua Ứng dụng APKPure

Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!

Tải về APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies