About ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 3
ይህ አፕ ከ90 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።
ከ90 በላይ ነብያዊ ሐዲሶች
ይህ አፕ ከ90 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ሐዲሶቹን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
What's new in the latest 1.0
Last updated on 2023-10-19
*searching contents
*favourite
*day& night mode
*text size
*last read
*reading proggres
*copy and share
*keep screen on
*searching on text
*favourite
*day& night mode
*text size
*last read
*reading proggres
*copy and share
*keep screen on
*searching on text
ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 3 APK Information
Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 3 APK downloads for you.
Old Versions of ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 3
ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 3 1.0
5.5 MBOct 19, 2023

Super Fast and Safe Downloading via APKPure App
One-click to install XAPK/APK files on Android!