ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Huda soft
Jun 18, 2023
  • 6.2 MB

    File Size

  • Android 5.0+

    Android OS

About ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት  ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ  መልክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)  "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

Show More

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2023-06-18
Story of Prophet Muhammed in Amharic
Show More

Videos and Screenshots

  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ poster
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ screenshot 1
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ screenshot 2
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ screenshot 3
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ screenshot 4
  • ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ screenshot 5

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK Information

Latest Version
1.0
Android OS
Android 5.0+
File Size
6.2 MB
Developer
Huda soft
Available on
Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ APK downloads for you.

Old Versions of ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

APKPure icon

Super Fast and Safe Downloading via APKPure App

One-click to install XAPK/APK files on Android!

Download APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies