About ዒልም ፈላጊ
ከ1000 በላይ ደርሶች ስብስብ
بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم
وبـه نَستعين عونَك يا كريم
• ዒልም ፈላጊ:
ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦
- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የሶርፍ እና የተጅዊድ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።
• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦
- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (alarm) ያለው፣
- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።
• በመጨረሻም፦
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" እማፀነዋለሁ። ረበና ተቀበል ሚና!!
elm felagi | 2014 | ١٤٤٥
What's new in the latest 2.0.1
ዒልም ፈላጊ APK Information
Old Versions of ዒልም ፈላጊ
ዒልም ፈላጊ 2.0.1
ዒልም ፈላጊ 1.0.1
ዒልም ፈላጊ 1.0.0

Super Fast and Safe Downloading via APKPure App
One-click to install XAPK/APK files on Android!