
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
10.6 MB
Tamanho do arquivo
Everyone
Android 4.0+
Android OS
Sobre este ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
App ሃገራችን ኢትዮጵ ብዙ ተጠቁ ተጠቁ ተጠቁ ተጠቁ ተጠቁ ለመ ለመ አፕ አፕ አፕ (App)!
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!
በአንድ ወቅት Google (ጉግል) አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈልግልን ከሚሉኝ 5 ሐገራት መካከል እናንተ ኢትዮጵያውያን ዋነኞቹ ናችሁ ብሎን ነበር። ይህ የሚያሳየን በሐገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰው የፖርኖግራፊ ተጠቃሚ ወይም በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ መሆኑን ነው። ይህ ሱስ እንደሌሎች ሱሶች በግልጽ በሱሰኛው ላይ የማይታይ በመሆኑ እንዲሁም በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ይገመታል። ስለዚህ በዚህ ሱስ ላለችሁ እህት ወንድሞቼ ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጫ ይሆናችሁ ዘንድ ይህችን አነስተኛ App አዘጋጅቼ አቅርባለሁ፡፡
መልካም ንባብ!!! አንብበን የምንለወጥ ያድርገን!! የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!
ለበለጠ መረጃ
በ Telegram - http://t.me/theotokosmary
ይህንን ጽሑፍ ለማግኘት http://dailyinjera.org/series/overcoming-pornography
Novidades em 1.0 mais recente
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary
Informações sobre ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! APK
Versões Antigas de ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!
ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! 1.0

Baixar de Forma Rápida e Segura via APKPure App
Um clique para instalar arquivos XAPK/APK no Android!