ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

  • 10.6 MB

    Dung lượng tệp

  • Everyone

  • Android 4.0+

    Android OS

Giới thiệu về ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

እናት App App App App App App App

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!

በአንድ ወቅት Google (ጉግል) አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈልግልን ከሚሉኝ 5 ሐገራት መካከል እናንተ ኢትዮጵያውያን ዋነኞቹ ናችሁ ብሎን ነበር። ይህ የሚያሳየን በሐገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰው የፖርኖግራፊ ተጠቃሚ ወይም በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ መሆኑን ነው። ይህ ሱስ እንደሌሎች ሱሶች በግልጽ በሱሰኛው ላይ የማይታይ በመሆኑ እንዲሁም በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ይገመታል። ስለዚህ በዚህ ሱስ ላለችሁ እህት ወንድሞቼ ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጫ ይሆናችሁ ዘንድ ይህችን አነስተኛ App አዘጋጅቼ አቅርባለሁ፡፡

መልካም ንባብ!!! አንብበን የምንለወጥ ያድርገን!! የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ

በ Telegram - http://t.me/theotokosmary

ይህንን ጽሑፍ ለማግኘት http://dailyinjera.org/series/overcoming-pornography

Hiển thị nhiều hơn

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2020-09-13
በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary
Hiển thị nhiều hơn

Video và ảnh chụp màn hình

  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! bài đăng
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! ảnh chụp màn hình 1
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! ảnh chụp màn hình 2
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! ảnh chụp màn hình 3
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! ảnh chụp màn hình 4

Thông tin APK ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

Phiên bản mới nhất
1.0
Danh mục
Giáo dục
Android OS
Android 4.0+
Dung lượng tệp
10.6 MB
Nhà phát triển
ERMIYAS ABATE
Xếp hạng nội dung
Everyone
Tải APK an toàn và nhanh chóng trên APKPure
APKPure sử dụng xác minh chữ ký để đảm bảo tải APK miễn phí virus cho ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!.

Phiên bản cũ của ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

APKPure biểu tượng

Tải xuống siêu nhanh và an toàn thông qua Ứng dụng APKPure

Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!

Tải về APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies