ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

  • 10.6 MB

    Saiz Fail

  • Everyone

  • Android 4.0+

    Android OS

Mengenai ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

App ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (Aplikasi)!

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!

በአንድ ወቅት Google (ጉግል) አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈልግልን ከሚሉኝ 5 ሐገራት መካከል እናንተ ኢትዮጵያውያን ዋነኞቹ ናችሁ ብሎን ነበር። ይህ የሚያሳየን በሐገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰው የፖርኖግራፊ ተጠቃሚ ወይም በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ መሆኑን ነው። ይህ ሱስ እንደሌሎች ሱሶች በግልጽ በሱሰኛው ላይ የማይታይ በመሆኑ እንዲሁም በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ይገመታል። ስለዚህ በዚህ ሱስ ላለችሁ እህት ወንድሞቼ ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጫ ይሆናችሁ ዘንድ ይህችን አነስተኛ App አዘጋጅቼ አቅርባለሁ፡፡

መልካም ንባብ!!! አንብበን የምንለወጥ ያድርገን!! የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ

በ Telegram - http://t.me/theotokosmary

ይህንን ጽሑፍ ለማግኘት http://dailyinjera.org/series/overcoming-pornography

Tunjukkan Lagi

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2020-09-13
በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary
Tunjukkan Lagi

Video dan tangkapan skrin

  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! penulis hantaran
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! syot layar 1
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! syot layar 2
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! syot layar 3
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! syot layar 4

Maklumat APK ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

Versi terkini
1.0
Category
Pendidikan
Android OS
Android 4.0+
Saiz Fail
10.6 MB
Penilaian Kandungan
Everyone
Muat turun APK Selamat & Cepat di APKPure
APKPure menggunakan pengesahan tandatangan untuk memastikan muat turun APK ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! tanpa virus untuk anda.

Versi lama ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

APKPure ikon

Muat Turun Super Pantas dan Selamat melalui Apl APKPure

Satu klik untuk memasang fail XAPK/APK pada Android!

Muat Turun APKPure
thank icon
Kami gunakan kuki dan teknologi yang lain pada laman web ini untuk menambah baik pengalaman anda.
Dengan klik mana-mana pautan pada halaman ini, anda bersetuju dengan Dasar Privasi dan Dasar Kuki kami.
Baca Yang Selanjutnya