ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

  • 10.6 MB

    فائل سائز

  • Everyone

  • Android 4.0+

    Android OS

About ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

App ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል የሞባይል (ایپ)!

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!

በአንድ ወቅት Google (ጉግል) አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈልግልን ከሚሉኝ 5 ሐገራት መካከል እናንተ ኢትዮጵያውያን ዋነኞቹ ናችሁ ብሎን ነበር። ይህ የሚያሳየን በሐገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰው የፖርኖግራፊ ተጠቃሚ ወይም በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ መሆኑን ነው። ይህ ሱስ እንደሌሎች ሱሶች በግልጽ በሱሰኛው ላይ የማይታይ በመሆኑ እንዲሁም በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ይገመታል። ስለዚህ በዚህ ሱስ ላለችሁ እህት ወንድሞቼ ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጫ ይሆናችሁ ዘንድ ይህችን አነስተኛ App አዘጋጅቼ አቅርባለሁ፡፡

መልካም ንባብ!!! አንብበን የምንለወጥ ያድርገን!! የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ

በ Telegram - http://t.me/theotokosmary

ይህንን ጽሑፍ ለማግኘት http://dailyinjera.org/series/overcoming-pornography

مزید دکھائیں

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2020-09-13
በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary
مزید دکھائیں

ویڈیوز اور اسکرین شاٹس

  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! پوسٹر
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! اسکرین شاٹ 1
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! اسکرین شاٹ 2
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! اسکرین شاٹ 3
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! اسکرین شاٹ 4

کے پرانے ورژن ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

APKPure آئیکن

APKPure ایپکےذریعےانتہائی تیزاورمحفوظڈاؤنلوڈنگ

Android پر XAPK/APK فائلیںانسٹالکرنےکےلیےایککلککریں!

ڈاؤن لوڈ کریں APKPure
thank icon
ہم آپ کے صارف کے تجربے کو بہتر بنانے کے لیے اس ویب سائٹ پر کوکیز اور دیگر ٹیکنالوجیز کا استعمال کرتے ہیں۔
اس صفحے پر کسی بھی لنک پر کلک کرکے آپ ہماری رازداری کی پالیسی اور کوکیز پالیسی پر متفق ہو رہے ہیں۔
مزید جانیں