ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

  • 10.6 MB

    Ukuran file

  • Everyone

  • Android 4.0+

    Android OS

Tentang ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ በፖርኖግራፊ ሱስ ተጠቁ ተ ተ ተ ተ ተ ተ ተ ተ ተ ተ App App App App App App App App App App App App (App)!

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!

በአንድ ወቅት Google (ጉግል) አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈልግልን ከሚሉኝ 5 ሐገራት መካከል እናንተ ኢትዮጵያውያን ዋነኞቹ ናችሁ ብሎን ነበር። ይህ የሚያሳየን በሐገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰው የፖርኖግራፊ ተጠቃሚ ወይም በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ መሆኑን ነው። ይህ ሱስ እንደሌሎች ሱሶች በግልጽ በሱሰኛው ላይ የማይታይ በመሆኑ እንዲሁም በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ይገመታል። ስለዚህ በዚህ ሱስ ላለችሁ እህት ወንድሞቼ ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጫ ይሆናችሁ ዘንድ ይህችን አነስተኛ App አዘጋጅቼ አቅርባለሁ፡፡

መልካም ንባብ!!! አንብበን የምንለወጥ ያድርገን!! የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ

በ Telegram - http://t.me/theotokosmary

ይህንን ጽሑፍ ለማግኘት http://dailyinjera.org/series/overcoming-pornography

Tampilkan Selengkapnya

What's new in the latest 1.0

Last updated on 2020-09-13
በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary
Tampilkan Selengkapnya

Video dan tangkapan layar

  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! poster
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! screenshot 1
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! screenshot 2
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! screenshot 3
  • ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! screenshot 4

Informasi APK ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

Versi terbaru
1.0
Kategori
Pendidikan
Android OS
Android 4.0+
Ukuran file
10.6 MB
Pengembang
ERMIYAS ABATE
Rating konten
Everyone
Unduh APK dengan Aman dan Cepat di APKPure
APKPure menggunakan verifikasi tanda tangan untuk memastikan unduhan APK ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! yang bebas dari virus untuk Anda.

Versi lama ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

ikon APKPure

Pengunduhan Super cepat dan aman melalui aplikasi APKPure

Sekali klik untuk menginstal file XAPK/APK di Android!

Unduh APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies