
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
16.7 MB
Tamaño de archivo
Everyone
Android 5.0+
Android OS
Acerca del Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
Infantil y cuidado de niños en amárico የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Salud de Etiopía
Cuidado de niños
Cuidado de bebés y niños en amárico
ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።
በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች ፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።።
አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
የጨቅላ ዕድገት በወራት ፣ ማስመለስ ፣ ዳይፐር ፣ እንቅልፍ ፣ የተለመዱ ችግሮች ፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ ፣ ትኩሳት ፣ ቁርጠት ኮሊክ ኮሊክ ፣ እትብት ፣ የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት ፣ የህፃናት የህፃናት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...
በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያሠቍᓸቍ . ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻኍሕ አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ፣ መድረኩ ክፍት ነው ይጻፉልን።
¡Adelante!
PLC ነቀምቴ ኢትዮጋ
PLC de desarrollo de aplicaciones y software OROMNET, Nekemte, Etiopía
Novedades más recientes 2.61
Información de Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK
Versiones Antiguas de Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.61
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.51
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.4
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.2
Alternativa de Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ







Descarga rápida y segura a través de APKPure App
¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!