Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

  • 16.7 MB

    Dung lượng tệp

  • Everyone

  • Android 5.0+

    Android OS

Giới thiệu về Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

Trẻ sơ sinh và chăm sóc trẻ em trong Amharic የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Sức khỏe Ethiopia

Giữ trẻ የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ

Chăm sóc trẻ sơ sinh và trẻ em ở Amharic

ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።

በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች ፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ከዚህ አፕ ያገኛሉ ያገኛሉ

አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች

የጨቅላ ዕድገት በወራት ፣ ማስመለስ ፣ ዳይፐር ፣ እንቅልፍ ፣ የተለመዱ ችግሮች ፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ፣ ትኩሳት ፣ እትብት ፣ የህጻናት ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት ፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ቁርጠት ማግሳት ፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...

በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት ፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ ፣ መድረኩ ክፍት ነው ፤ ይጻፉልን።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Phát triển phần mềm và ứng dụng PLC, Nekemte, Ethiopia

Hiển thị nhiều hơn

What's new in the latest 2.61

Last updated on 2024-08-16
- General performance improvements to graphical elements and resource optimization
Hiển thị nhiều hơn

Video và ảnh chụp màn hình

  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ bài đăng
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ ảnh chụp màn hình 1
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ ảnh chụp màn hình 2
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ ảnh chụp màn hình 3
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ ảnh chụp màn hình 4
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ ảnh chụp màn hình 5
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ ảnh chụp màn hình 6
  • Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ ảnh chụp màn hình 7

Thông tin APK Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

Phiên bản mới nhất
2.61
Android OS
Android 5.0+
Dung lượng tệp
16.7 MB
Available on
Xếp hạng nội dung
Everyone
Tải APK an toàn và nhanh chóng trên APKPure
APKPure sử dụng xác minh chữ ký để đảm bảo tải APK miễn phí virus cho Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ.
APKPure biểu tượng

Tải xuống siêu nhanh và an toàn thông qua Ứng dụng APKPure

Một cú nhấp chuột để cài đặt các tệp XAPK/APK trên Android!

Tải về APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies