
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
16.7 MB
حجم الملف
Android 5.0+
Android OS
عن Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
الرضع ورعاية الطفل باللغة الأمهرية የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ الصحة الإثيوبية
رعاية الطفل የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ
رعاية الرضع والأطفال باللغة الأمهرية
ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።
በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች ፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።
አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
የጨቅላ ዕድገት በወራት ፣ ማስመለስ ፣ ዳይፐር ፣ እንቅልፍ ፣ የተለመዱ ችግሮች ፣ የዳይፐር ፣ የሆድ መድረቅ ተቅማጥ ፣ እትብት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...
በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት ፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ ፣ መድረኩ ክፍት ነው ፤ ይጻፉልን።
አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC ، Nekemte ، إثيوبيا
What's new in the latest 2.61
معلومات Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK
الإصدارات القديمة لـ Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.61
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.51
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.4
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.2
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ البديل







قم بتنزيل سريع وآمن بالغاية عبر تطبيق APKPure
قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!